
ሀረሪ ወሬግ ሲናናች
ሀረሪ ወሬግ ሲናን ኒላዉ አማረኛቤ ፈሊጣዊ አነጋገር ፤ኦሮሚፋቤ ጂቸማ /ሲጎ/ ሶማሊቤ…..ኢንግሊዝቤ /ኢድየምስ/Idiom/ ይሎሆል። ወሬግ ሲናን ሚንታ ዛነሳም
Books Nuredin Abdella 1.1K 10th Nov, 2020
...በአርባ አምስት ርእሶች በአርባውበአማረኛ ስጻፉ አምስቱ ብቻ በሀረሪ ቋንቋ የተጸፉ ናቸው፤ ከ10 ክፍሎች አንዱና ዘጠነኛው አምስት የተለያዩ ጽሁፎች ወይም ሰዎች በሀረር ታሪክ ላይ ለተጻፉ፤ ወይም ግድፈት ያለው ታሪካዊ ዝግጅት ላቀረቡ መልስ ለመስጠትና ለቅኖች ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት የታሰበበት ነው፡፡ አንዱ ርዕስ ታሪክ ስላልሆነ ለምን እዝህ ገባ ሊያስብል ይችላል፤ ይህ የሆነው በሁለት ምክንያት ነው፤ የመጀመሪያው የጸሃፍውን ጥረት ለማሳየት ሲሆን ሌላኛው ይህም ለነገ ታሪክ ይሆናል በማሌ ስለ ሀረር ውኃ በቀረበው መልክ አርታእው ውሳኔ ሆኖ ገብቷለ፡፡.....