
የሀረሪ ታሪካዊ ጽሁፎች መድብል
...በአርባ አምስት ርእሶች በአርባውበአማረኛ ስጻፉ አምስቱ ብቻ በሀረሪ ቋንቋ የተጸፉ ናቸው፤ ከ10 ክፍሎች አንዱና ዘጠነኛው አምስት የተለያዩ ጽሁፎች ወይም
.የሀረርን ሚት ፍለጋ ከአጥሯ ጋር የተያያዙት ከተማ መሪዎችከሀይማኖት አዋቂ አሊሞች ከብፅኣን ግለሰቦች ከሌጃን ዳቹ በስፋት ከተነገረላቸው መሪዎቿ ታሪኮችና ከዚሁ ጋር የተፃፉ ግጥሞቿ ዚክሪዎቿ፤ ካልተፃፉትም በቃል ከሚነገሩትም በመዳሰስ የሀረርን ሚት እናያለን፡፡ በዚሁ ፅሑፍ እንደ ግብአትነቱ ከከተማ ረዥም የታሪክ ዘመን በመነሻነቱ ከተማዋን የበርካታሚት ባለቤት አድርጓታል፡፡ ማንኛውም ሀረሪ ወጣት የሀረሪ ሚት ቁሳዊ አካልና ከጀርባው በሚኖሩና ሌሎች የስነ ፅሑፍ ሰዎች ትርክትም በዚህ መነሻ ያልተካተቱ ካሉ እንዲያክሉበት ያቀደ የመነሻ ሀሳብ ነው፡፡....