
የሀረሪ ታሪካዊ ጽሁፎች መድብል
...በአርባ አምስት ርእሶች በአርባውበአማረኛ ስጻፉ አምስቱ ብቻ በሀረሪ ቋንቋ የተጸፉ ናቸው፤ ከ10 ክፍሎች አንዱና ዘጠነኛው አምስት የተለያዩ ጽሁፎች ወይም
Books Eleyas Tesfaye 601 10th Nov, 2020
ይህ አነስተኛ መፅሀፍ የተዘጋጀው በሀረሪ ሙዚቃ ላይ ጠለቅ ያለ ጥናት ባለመካሔዱና ለአጥኚዎች በቂ መረጃ የሚሰጥ ምንጭ እምብዛም ባለመኖሩ ነው፡፡ እንዲሁም የዚህ ሙዚቃና ባህል ባለቤት የሆኑት የሀረሪ ብሔረሰብ የራሳቸውን የሙዚቃ ስልት፣የታሪክ ኡደቱን፣ግጥሙን፣ወዘተ…ጠንቅቀው እንዲያውቁትና ጉልበት እያጣ ያለውን የሀረሪ ባህላዊ ሙዚቃ እና ልዩ የአዛዜም ስልቱ ዳግም እንዲያንዣብብ እንድሁም እንደቀረው ባህል አንድ የራሳቸው አድርገው ከራሳቸው ጋር እንዲዋሃድ ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡......