
የሀረሪ ታሪካዊ ጽሁፎች መድብል
...በአርባ አምስት ርእሶች በአርባውበአማረኛ ስጻፉ አምስቱ ብቻ በሀረሪ ቋንቋ የተጸፉ ናቸው፤ ከ10 ክፍሎች አንዱና ዘጠነኛው አምስት የተለያዩ ጽሁፎች ወይም
እጅግ ታዋቂ የእስልምና ከተሞች መካከል አንደኛዋ የሆነች ሐረር በልዩ ሁኔታ የእስልምና እምነትን የሚያንፀባርቁና ህያው ቅርሶች ባለቤት ነች፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከታወቁት የከተማይቱ የእጅ ጥበብ እንደስትሪ እና ባህላዊ ሥነጥበብ መካከል በጥቂቱ ቁርኣንን ጨምሮ በእጅ የተፃፉ ጽሁፎች እና የመጽሀፍት ጥረዛ ሥራ ተጠቃሾች ናቸው፡፡